Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle Podcast Por DW.COM | Deutsche Welle arte de portada

Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

De: DW.COM | Deutsche Welle
Escúchala gratis

Acerca de esta escucha

አንድሪያስ ስራ በዝቶበታል። ሄቴል ያሉትን እንግዳዎች ማስተናገድ፣ ለወላጆቹ ደግም አንድ ክፍል መፈለግና ከ ካርል ዴም ግሮስን ጋር ቃለ ምልልስ ማድረግ አለበት። በተጨማሪም ወላጆቹ ኤክስ ማን እንደሆነችና አንድሪያስ የት እንደተዋወቃት ይሰማሉ። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ ሞዳል ግስ፣ የሀላፊ ጊዜ (Perfekt) ፣ ቀጥተኛ ያልሆነ ተሳቢ (Dativ )2024 DW.COM, Deutsche Welle Aprendizaje de Idiomas
Episodios
  • ክፍል 26 – ወደ ሎረላይ የተደረገው ጉዞ ዕጹብ ድንቅ ነበር
    Jan 27 2010
    እክስ በድንገት ጠፍታለች የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አዲስ ሰዋሰው የለም
    Más Menos
    14 m
  • ክፍል 25 – የእጅ ፎጣ ሊሰጡኝ ይችላሉ?
    Jan 27 2010
    አንድሪያስ፣ ዶክተር ቱርማን ፣ ወ/ሮ በርገር የመርከብ ጉዞ ለማድረግ አስበዋል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የግሶች አገባብ ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆኑ ተሳቢዎች
    Más Menos
    13 m
  • ክፍል 24 – እረስቼዋለሁ
    Jan 27 2010
    የዶክተር ቱርማን የሀኪም ቤት ጉብኝት ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የማይነጣጠሉ ግሶች አጠቃቀም በሀላፊ ጊዜ (Perfekt)
    Más Menos
    14 m
Todavía no hay opiniones