Episodios

  • First Nations representation in media: What’s changing, why it matters - በሚዲያ የነባር ዜጎች ውክልና፤ ምን ዓይነት ለውጥ እየተካሔደ ነው፤ ፋይዳውስ ምንድን ነው?
    Jul 10 2025
    The representation of Indigenous Australians in media has historically been shaped by stereotypes and exclusion, but this is gradually changing. Indigenous platforms like National Indigenous Television (NITV) and social media are breaking barriers, empowering First Nations voices, and fostering a more inclusive understanding of Australia’s diverse cultural identity. Learning about these changes offers valuable insight into the country’s true history, its ongoing journey toward equity, and the rich cultures that form the foundation of modern Australia. Understanding Indigenous perspectives is also an important step toward respectful connection and shared belonging. - The representation of Indigenous Australians in media has historically been shaped by stereotypes and exclusion, but this is gradually changing. Indigenous platforms like National Indigenous Television (NITV) and social media are breaking barriers, empowering First Nations voices, and fostering a more inclusive understanding of Australia’s diverse cultural identity. Learning about these changes offers valuable insight into the country’s true history, its ongoing journey toward equity, and the rich cultures that form the foundation of modern Australia. Understanding Indigenous perspectives is also an important step toward respectful connection and shared belonging.
    Más Menos
    9 m
  • #90 Talking about role models | First Nations Elders (Med) - #90 Talking about role models | First Nations Elders (Med)
    Jul 10 2025
    Learn how to describe people who inspire you. - Learn how to describe people who inspire you.
    Más Menos
    12 m
  • የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሥራ አመራሮች ሥራ በለቀቁ በአምስት ዓመታት ውስጥ በማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ወይም አመራር እንዳይሆኑ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ
    Jul 9 2025
    ቻይና የኢትዮጵያ አኩሪ አተር ምርቶች ወደ ሀገሯ እንዲገቡ ፈቃድ ሰጠች
    Más Menos
    8 m
  • አዲስ አበባ እንጦጦ ላይ የሚገኙትን የባሕር ዛፎች በሶስት ዓመታት ውስጥ በሀገር በቀል ዛፎች ለመተካት ዕቅድ መያዟን አስታወቀች
    Jul 6 2025
    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ስጋትን፣ ግጭትን፣ ጥርጣሬንና አለመተማመንን የሚፈጥር ድርጊት ፈፅመዋል ያላቸውን የፖለቲካ ፓርቲዎች ከምዝገባ እንዲሰርዝ ስልጣን የሚሰጥ አዲስ የአዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ ለፓርላማ ቀረበ
    Más Menos
    15 m
  • ጎጆ የኢትዮጵያ ካፌና ሬስቶራንት ከሜልበርን - አውስትራሊያ 15 ምርጥ ካፌዎች አንዱ ሆኖ ተመረጠ
    Jul 4 2025
    አቶ ዳንኤል አለማር፤ የጎጆ ካፌና ሬስቶራንት ባለቤት የቡናና ምግብ አቅርቦታቸው ለሽልማት የመጨረሻ ማጣሪያ ከቀረቡት 15 የሜልበር ምርጥ ካፌዎች አንዱ ለመሆን በመብቃቱ "የሬስቶራንቴ ስም 'ጎጆ የኢትዮጵያ ካፌ እና ሬስቶራንት'፤ ሀገርን ተሸክሞ ያለ ትልቅ ስም ያለው ነው። ሀገሬን በማስጠራቴ ትልቅ ኩራት ተሰምቶኛል" ሲሉ፤ እህታቸውና ሥራ አስኪያጅ መሠረት አለማር ፤ ሕልማቸው በዕጩነት ከ15 ምርጥ የሜልበርን ካፌና ሬስቶራንት ውስጥ አንዱ ለመሆን በመብቃት እንደማይገታ ይናገራሉ።
    Más Menos
    18 m
  • "ጠቅላላ ጉባኤ የጠራነው የፋይናንስ ሪፖርት ለማቅረብ፤ ለአሁኑና ወደፊትም ለሚመጣው ማኅበረሰብ የሚጠቅም የመተዳደሪያ ደንብ ክለሳ ላይ ለመነጋገር ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
    Jul 4 2025
    ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ለሰኔ 29 / ጁላይ 6 በሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ለመላ የማኅበረስብ አባላት ስለቀረበው የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪና የመነጋገሪያ ዋነኛ አጀንዳዎች ያስረዳሉ።
    Más Menos
    24 m
  • ሃማስ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ለጋዛ "የመጨረሻ" የተኩስ አቁም ውል ብለው ያቀረቡትን ዕሳቤ እንደሚያጤነው አስታወቀ
    Jul 3 2025
    የኢራን ፕሬዚደንት ኢራን ለዓለም አቀፍ የአቶሚክ ኃይል ኤጄንሲ ትብብሯን እንድትነፍግ የሚፈቅድ ሕግ አፀደቁ
    Más Menos
    4 m